የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች ሥራ የሚደገፈው በፈቃደኝነት በሚደረጉ መዋጮዎች ነው። እነዚህ መዋጮዎች በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰዎችን ለመርዳት የሚውሉት እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

የስብሰባ አዳራሾቻችንን መንከባከብ

በዓለም ዙሪያ ከ60,000 የሚበልጡ የስብሰባ አዳራሾች አሉን። አዳራሾቻችንን የምንንከባከበው እንዴት ነው?

የአደጋ ጊዜ እርዳታ ሥራ በ2023—“የይሖዋን ፍቅር በዓይናችን አይተናል”

በ2023 የተከናወነው የአደጋ ጊዜ እርዳታ ሥራ ምን ውጤት አስገኝቷል? የእርዳታ ሥራው የይሖዋን ፍቅር የሚያሳየው እንዴት ነው?

የስብከቱን ሥራ የሚያግዝ የግንባታ ሥራ

የግንባታ ሥራ የመንግሥቱን ምሥራች ከመስበኩ ሥራ ጋር በተያያዘ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የምታደርጉት መዋጮ የቅርንጫፍ ቢሮ ሕንፃዎችን ለመገንባትና ለመጠገን እየዋለ ያለው እንዴት ነው?

ታላቁን አስተማሪያችንን የሚያስከብሩ ሕንፃዎች

ለቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤቶች ብቻ የሚውሉ ሕንፃዎች አስተማሪዎችንና ተማሪዎችን እየጠቀሙ ያሉት እንዴት ነው?

“ለብሔራት ሁሉ ምሥክር” የሚሆኑ የጽሑፍ ጋሪዎች

የጽሑፍ ጋሪዎች በዓለም ዙሪያ መታወቂያችን ሆነዋል። ለመሆኑ ዲዛይናቸው የተሠራው እንዴት ነው?

የእርዳታ ሥራ በ2022—የወንድማማች ፍቅር በተግባር ሲገለጽ

በ2022 በአደጋ የተጎዱ ሰዎችን የረዳነው እንዴት ነው?

በኮቪድ-19 ወቅት የስብሰባ አዳራሾችን ማዘጋጀት

ከሚያዝያ 1, 2022 አንስቶ በድጋሚ በአካል ስብሰባዎችን ማድረግ ጀምረናል። የስብሰባ አዳራሾች አንድ ላይ ለመሰብሰብ ስጋት የማይፈጥሩ እንዲሆኑ ለማድረግ የተከናወኑትን ሥራዎች ተመልከት።

መስማት የተሳናቸው አልተረሱም

ከመቶ በሚበልጡ የምልክት ቋንቋዎች የተዘጋጁ ቪዲዮዎች አሉን! ለመሆኑ እነዚህን ቪዲዮዎች የምናዘጋጃቸውና የምናሰራጫቸው እንዴት ነው?

“ጦርነትና የጦርነት ወሬ” ባለበት እርዳታ ማበርከት

በዩክሬን ጦርነት ቢኖርም ለወንድሞቻችን እርዳታ እየተሰጠ ያለው እንዴት ነው? ይህ እርዳታ ወንድሞቻችንን የጠቀማቸው እንዴት ነው?

ለየት ያለ መጽሐፍ ቅዱስ ማስጠኛ

ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን መጽሐፍ ለማተም የተጠቀምንባቸው ነገሮች ለሌሎች መጻሕፍት ከምንጠቀምባቸው ይለያሉ፤ ለምን? መልሱን በዚህ ርዕስ ላይ ታገኘዋለህ።

የእርዳታ ሥራ በ2021—ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አልተተዉም

በ2021 በአንዳንድ አገሮች ያሉ ወንድሞቻችን ከኮቪድ-19 በተጨማሪ ሌሎች አደጋዎችንም ለመቋቋም እርዳታ አስፈልጓቸዋል።

ተአማኒነት ያለውና እምነት የሚያጠናክር ዜና

ለ​jw.org የዜና ዓምድ ምስጋና ይግባውና፣ በዓለም ዙሪያ ስላሉ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ወቅታዊ መረጃ ማግኘት ችለናል። ታዲያ እነዚህ ዜናዎች የሚዘጋጁት እንዴት ነው?

ከአምላክ ጋር የሚያቀራርቡ መዝሙሮች

በጣም የምትወደው ኦሪጅናል መዝሙር አለ? መዝሙሩ እንዴት እንደተዘጋጀ አስበህ ታውቃለህ?

ሕይወት የሚቀይሩ ነጠብጣቦች

የብሬይል ጽሑፎችን ከማዘጋጀት በተጨማሪ ሰዎችን ብሬይል እናስተምራለን።

መዳፋችን ውስጥ ያለ ቤተ መጻሕፍት

JW ላይብረሪ “በጣም ምርጥ” አፕሊኬሽን ተብሏል። ይህን አፕሊኬሽን ለማሻሻል እና አገልግሎት መስጠቱን እንዲቀጥል ለማድረግ ምን ያስፈልጋል?

የክልል ስብሰባውን በቴሌቪዥንና በሬዲዮ መከታተል

የ2020 የክልል ስብሰባ በኢንተርኔት አማካኝነት ተሰራጭቶ ነበር፤ ሆኖም በማላዊና በሞዛምቢክ የሚኖሩ በርካታ ሰዎች ኢንተርኔት አያገኙም። ታዲያ የክልል ስብሰባውን መከታተል የቻሉት እንዴት ነው?

በዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ወቅት ዓለም አቀፍ እርዳታ መስጠት

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት የትኞቹን የእርዳታ ሥራዎች አከናውነናል? የይሖዋ ምሥክሮችንም ሆነ የይሖዋ ምሥክር ያልሆኑ ሰዎችን ያስገረሙ የእርዳታ ሥራዎቻችንን ተመልከት።

“እስከ ምድር ዳር ድረስ” የሚሰብኩ ሚስዮናውያን

በዓለም ዙሪያ ከ3,000 የሚበልጡ የመስክ ሚስዮናውያን አሉ። እነዚህ ሚስዮናውያን የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች ለማሟላት የሚውለው ገንዘብ የሚገኘው ከየት ነው?

በአገሬው ተወላጅ ጎሳዎች ውስጥ ሃይማኖታዊ ነፃነትን ማስከበር

ተቃዋሚዎች በይሖዋ ምሥክሮች የአምልኮ ነፃነት ላይ ጥቃት በሰነዘሩበት ወቅት ወንድሞቻችን እነሱን ለመርዳት ወዲያውኑ እርምጃ ወስደዋል።

ኢንተርኔት በሌለባቸው ቦታዎችም የሚደርሰው የ​JW ሳተላይት ቻናል

በአፍሪካ ያሉ ወንድሞች፣ ኢንተርኔት ሳይኖራቸው JW ብሮድካስቲንግን መመልከት የቻሉት እንዴት ነው?

ለሚሊዮኖች ጥቅም ያስገኙ የርቀት የትርጉም ቢሮዎች

አንድ የትርጉም ቡድን የሚገኝበት ቦታ በትርጉም ሥራው ጥራት ላይ ለውጥ የሚያመጣው እንዴት ነው?

አደጋ ለደረሰባቸው እርዳታ ማበርከት

በ2020 የአገልግሎት ዓመት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ወንድሞቻችን በወረርሽኙና በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት ችግር አጋጥሟቸዋል። እነሱን ለመርዳት ምን አድርገናል?

ከሁሉ የላቀ ቦታ የሚሰጠውን መጽሐፍ ማዘጋጀት

አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስን መተርጎም፣ ማተምና መጠረዝ በጣም ብዙ ሥራ ይጠይቃል።

የጊልያድ ትምህርት ቤት ዓለም አቀፋዊ ተደራሽነት

ከመላው ዓለም የመጡ ተማሪዎች ኒው ዮርክ ውስጥ በሚካሄድ ትምህርት ቤት ይካፈላሉ። ተማሪዎቹ ወደ ትምህርት ቤቱ የሚሄዱት እንዴት ነው?

ከወረርሽኙ በፊት የተከናወኑ የግንባታ ሥራዎች

በ2020 የአገልግሎት ዓመት ከ2,700 የሚበልጡ የአምልኮ ቦታዎችን ለመገንባት ወይም ለማደስ ዕቅድ አውጥተን ነበር። የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በዚህ ዕቅድ ላይ ምን ተጽዕኖ አሳድሯል?

የአንዱ ትርፍ የሌላውን ጉድለት ይሸፍናል

ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ባላቸው አገሮች ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች ለሥራው የሚያስፈልገውን ወጪ መሸፈን የሚችሉት እንዴት ነው?

መንፈሳዊ ምግብ የሚያደርስ ትንሽ መሣሪያ

የኢንተርኔት አገልግሎት የሌላቸው ብዙ የይሖዋ ምሥክሮች ጽሑፎችንና ቪዲዮዎችን ማውረድ ችለዋል።

‘ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ’! ለተባለው የ2020 የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባ ቪዲዮዎችን ማዘጋጀት

በክልል ስብሰባዎቻችን ላይ የሚታዩትን ቪዲዮዎች የማዘጋጀቱ ሥራ ምን ነገሮችን ይጨምራል?

“ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ”! የተባለው የ2020 የክልል ስብሰባ ትርጉም

ንግግሮቹ፣ ድራማዎቹ እና መዝሙሮቹ በአጭር ጊዜ ከ500 ወደሚበልጡ ቋንቋዎች የተተረጎሙት እንዴት ነው?

በቪዲዮ ኮንፈረንስ አማካኝነት የጉባኤ ስብሰባዎችን ማድረግ

ድርጅቱ አቅማቸው ውስን የሆኑ ጉባኤዎች በቪዲዮ ኮንፈረንስ አማካኝነት ስብሰባዎችን ለማድረግ የሚያስችሉ አስተማማኝ የዙም አካውንቶች እንዲኖሯቸው ያደረገው እንዴት ነው?

የጽሑፍና ኤሌክትሮኒክ ሕትመት

ግንባታና ጥገና

የስብሰባ አዳራሾቻችንን መንከባከብ

በዓለም ዙሪያ ከ60,000 የሚበልጡ የስብሰባ አዳራሾች አሉን። አዳራሾቻችንን የምንንከባከበው እንዴት ነው?

የስብከቱን ሥራ የሚያግዝ የግንባታ ሥራ

የግንባታ ሥራ የመንግሥቱን ምሥራች ከመስበኩ ሥራ ጋር በተያያዘ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የምታደርጉት መዋጮ የቅርንጫፍ ቢሮ ሕንፃዎችን ለመገንባትና ለመጠገን እየዋለ ያለው እንዴት ነው?

ታላቁን አስተማሪያችንን የሚያስከብሩ ሕንፃዎች

ለቲኦክራሲያዊ ትምህርት ቤቶች ብቻ የሚውሉ ሕንፃዎች አስተማሪዎችንና ተማሪዎችን እየጠቀሙ ያሉት እንዴት ነው?

በኮቪድ-19 ወቅት የስብሰባ አዳራሾችን ማዘጋጀት

ከሚያዝያ 1, 2022 አንስቶ በድጋሚ በአካል ስብሰባዎችን ማድረግ ጀምረናል። የስብሰባ አዳራሾች አንድ ላይ ለመሰብሰብ ስጋት የማይፈጥሩ እንዲሆኑ ለማድረግ የተከናወኑትን ሥራዎች ተመልከት።

ለሚሊዮኖች ጥቅም ያስገኙ የርቀት የትርጉም ቢሮዎች

አንድ የትርጉም ቡድን የሚገኝበት ቦታ በትርጉም ሥራው ጥራት ላይ ለውጥ የሚያመጣው እንዴት ነው?

ከወረርሽኙ በፊት የተከናወኑ የግንባታ ሥራዎች

በ2020 የአገልግሎት ዓመት ከ2,700 የሚበልጡ የአምልኮ ቦታዎችን ለመገንባት ወይም ለማደስ ዕቅድ አውጥተን ነበር። የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በዚህ ዕቅድ ላይ ምን ተጽዕኖ አሳድሯል?

አስተዳደር

በአገሬው ተወላጅ ጎሳዎች ውስጥ ሃይማኖታዊ ነፃነትን ማስከበር

ተቃዋሚዎች በይሖዋ ምሥክሮች የአምልኮ ነፃነት ላይ ጥቃት በሰነዘሩበት ወቅት ወንድሞቻችን እነሱን ለመርዳት ወዲያውኑ እርምጃ ወስደዋል።

የአንዱ ትርፍ የሌላውን ጉድለት ይሸፍናል

ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ባላቸው አገሮች ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች ለሥራው የሚያስፈልገውን ወጪ መሸፈን የሚችሉት እንዴት ነው?

መስበክና ማስተማር

“ለብሔራት ሁሉ ምሥክር” የሚሆኑ የጽሑፍ ጋሪዎች

የጽሑፍ ጋሪዎች በዓለም ዙሪያ መታወቂያችን ሆነዋል። ለመሆኑ ዲዛይናቸው የተሠራው እንዴት ነው?

የክልል ስብሰባውን በቴሌቪዥንና በሬዲዮ መከታተል

የ2020 የክልል ስብሰባ በኢንተርኔት አማካኝነት ተሰራጭቶ ነበር፤ ሆኖም በማላዊና በሞዛምቢክ የሚኖሩ በርካታ ሰዎች ኢንተርኔት አያገኙም። ታዲያ የክልል ስብሰባውን መከታተል የቻሉት እንዴት ነው?

“እስከ ምድር ዳር ድረስ” የሚሰብኩ ሚስዮናውያን

በዓለም ዙሪያ ከ3,000 የሚበልጡ የመስክ ሚስዮናውያን አሉ። እነዚህ ሚስዮናውያን የሚያስፈልጓቸውን ነገሮች ለማሟላት የሚውለው ገንዘብ የሚገኘው ከየት ነው?

የጊልያድ ትምህርት ቤት ዓለም አቀፋዊ ተደራሽነት

ከመላው ዓለም የመጡ ተማሪዎች ኒው ዮርክ ውስጥ በሚካሄድ ትምህርት ቤት ይካፈላሉ። ተማሪዎቹ ወደ ትምህርት ቤቱ የሚሄዱት እንዴት ነው?

‘ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ’! ለተባለው የ2020 የይሖዋ ምሥክሮች የክልል ስብሰባ ቪዲዮዎችን ማዘጋጀት

በክልል ስብሰባዎቻችን ላይ የሚታዩትን ቪዲዮዎች የማዘጋጀቱ ሥራ ምን ነገሮችን ይጨምራል?

“ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ”! የተባለው የ2020 የክልል ስብሰባ ትርጉም

ንግግሮቹ፣ ድራማዎቹ እና መዝሙሮቹ በአጭር ጊዜ ከ500 ወደሚበልጡ ቋንቋዎች የተተረጎሙት እንዴት ነው?

በቪዲዮ ኮንፈረንስ አማካኝነት የጉባኤ ስብሰባዎችን ማድረግ

ድርጅቱ አቅማቸው ውስን የሆኑ ጉባኤዎች በቪዲዮ ኮንፈረንስ አማካኝነት ስብሰባዎችን ለማድረግ የሚያስችሉ አስተማማኝ የዙም አካውንቶች እንዲኖሯቸው ያደረገው እንዴት ነው?

የአደጋ ጊዜ እርዳታ

የአደጋ ጊዜ እርዳታ ሥራ በ2023—“የይሖዋን ፍቅር በዓይናችን አይተናል”

በ2023 የተከናወነው የአደጋ ጊዜ እርዳታ ሥራ ምን ውጤት አስገኝቷል? የእርዳታ ሥራው የይሖዋን ፍቅር የሚያሳየው እንዴት ነው?

የእርዳታ ሥራ በ2022—የወንድማማች ፍቅር በተግባር ሲገለጽ

በ2022 በአደጋ የተጎዱ ሰዎችን የረዳነው እንዴት ነው?

“ጦርነትና የጦርነት ወሬ” ባለበት እርዳታ ማበርከት

በዩክሬን ጦርነት ቢኖርም ለወንድሞቻችን እርዳታ እየተሰጠ ያለው እንዴት ነው? ይህ እርዳታ ወንድሞቻችንን የጠቀማቸው እንዴት ነው?

የእርዳታ ሥራ በ2021—ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አልተተዉም

በ2021 በአንዳንድ አገሮች ያሉ ወንድሞቻችን ከኮቪድ-19 በተጨማሪ ሌሎች አደጋዎችንም ለመቋቋም እርዳታ አስፈልጓቸዋል።

በዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ወቅት ዓለም አቀፍ እርዳታ መስጠት

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት የትኞቹን የእርዳታ ሥራዎች አከናውነናል? የይሖዋ ምሥክሮችንም ሆነ የይሖዋ ምሥክር ያልሆኑ ሰዎችን ያስገረሙ የእርዳታ ሥራዎቻችንን ተመልከት።

አደጋ ለደረሰባቸው እርዳታ ማበርከት

በ2020 የአገልግሎት ዓመት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ወንድሞቻችን በወረርሽኙና በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት ችግር አጋጥሟቸዋል። እነሱን ለመርዳት ምን አድርገናል?

ይቅርታ ከመረጥከው ጋር የሚዛመድ ቃል የለም።