በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

የይሖዋ ምሥክሮች ያሳዩት በተግባር የተደገፈ እምነት፣ ክፍል 2፦ ብርሃኑ ይብራ

የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች፣ ኢየሱስ “ከሁሉም ብሔራት ሰዎችን ደቀ መዛሙርት አድርጉ” በማለት የሰጠውን መመሪያ ለመፈጸም ገና ብዙ ሥራ ይጠብቃቸዋል። ብዙ ተቃዋሚዎች ያጋጥሟቸዋል። ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ያላቸው ግንዛቤ እያደገ ይሄዳል። እንዲሁም እምነታቸው መጥራት ያስፈልገዋል። የዚህ ተከታታይ ቪዲዮ ሁለተኛ ክፍል ይሖዋ ከ1922 አንስቶ እስካሁን ድረስ ሕዝቡን እየመራ ያለው እንዴት እንደሆነ ይዘግባል።

 

እነዚህንስ አይተሃቸዋል?

ጥናታዊ ፊልሞች

የይሖዋ ምሥክሮች ያሳዩት በተግባር የተደገፈ እምነት፣ ክፍል 1፦ ከጨለማ መውጣት

ይህ ቪዲዮ የገጠማቸውን ማንኛውም ዓይነት ተቃውሞ ተቋቁመው በእውነት ብርሃን የተመላለሱ ሰዎችን ታሪክ ያሳያል። እነዚህ ሰዎች የተዉት ምሳሌ አምላክን በታማኝነት ማገልገላችሁን እንድትቀጥሉ ይረዳችኋል።