መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥር 2024

ይህ እትም ከመጋቢት 4–ሚያዝያ 7, 2024 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የጥናት ርዕስ 1

በይሖዋ በመታመን ፍርሃትህን አሸንፍ

ከመጋቢት 4-10, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 2

በዓመቱ ውስጥ ትልቅ ቦታ ለሚሰጠው ቀን ተዘጋጅታችኋል?

ከመጋቢት 11-17, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

ለሴቶች የይሖዋ ዓይነት አመለካከት አለህ?

አንድ ወንድም ያደገበት ባሕል ምንም ይሁን ምን ከይሖዋ በመማር ሴቶችን በፍቅርና በአክብሮት መያዝ ይችላል።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ፣ ፊልጶስ ሲያነጋግረው በምን ዓይነት ሠረገላ ውስጥ ነበር?

የጥናት ርዕስ 3

በመከራ ወቅት ይሖዋ ይረዳሃል

ከመጋቢት 25-31, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 4

ይሖዋ እጅግ ይወድሃል

ከሚያዝያ 1-7, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።