መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም የካቲት 2024

ይህ እትም ከሚያዝያ 8–ግንቦት 5, 2024 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የጥናት ርዕስ 5

“በምንም ዓይነት አልጥልህም”!

ከሚያዝያ 8-14, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 6

“የይሖዋን ስም አወድሱ”

ከሚያዝያ 15-21, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 7

ከናዝራውያን የምናገኛቸው ትምህርቶች

ከሚያዝያ 22-28, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 8

ምንጊዜም የይሖዋን አመራር ተከተሉ

ከሚያዝያ 29–​ግንቦት 5, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

ይሖዋን በትዕግሥት ስትጠባበቁ ደስተኞች ሁኑ

ብዙዎች ይሖዋ እርምጃ ለመውሰድ የቀጠረውን ጊዜ ሲጠባበቁ ይህ ሥርዓት አቅማቸውን ያሟጥጥባቸዋል። ይሖዋን በምንጠባበቅበት ወቅት ደስተኛ ለመሆን ምን ይረዳናል?

ሁለት አዳዲስ የበላይ አካል አባላት

ረቡዕ፣ ጥር 18, 2023 ወንድም ጌጅ ፍሊግል እና ወንድም ጄፍሪ ዊንደር የይሖዋ ምሥክሮች የበላይ አካል አባላት ሆነው እንደተሾሙ የሚገልጽ ማስታወቂያ ተነግሯል።

የአንባቢያን ጥያቄዎች

መጽሐፍ ቅዱስ ይሖዋ ስላለው የወደፊቱን ጊዜ የማወቅ ችሎታ ምን ያስተምራል?

ይህን ያውቁ ኖሯል?

ለዚህ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ ሦስት ነገሮችን እስቲ እንመልከት።