መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሐምሌ 2024

ይህ እትም ከመስከረም 9–​ጥቅምት 6, 2024 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

የጥናት ርዕስ 27

እንደ ሳዶቅ ደፋር ሁን

ከመስከረም 9-15, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 28

እውነትን ለይተህ ማወቅ ትችላለህ?

ከመስከረም 16-22, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 29

ከፈተና ራስህን ጠብቅ

ከመስከረም 23-29, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 30

ከእስራኤል ነገሥታት የምናገኛቸው ጠቃሚ ትምህርቶች

ከመስከረም 30–ጥቅምት 6, 2024 ባለው ሳምንት የሚጠና።

ከአዲስ ጉባኤ ጋር መላመድ የሚቻለው እንዴት ነው?

በርካታ ክርስቲያኖች አዲስ ጉባኤ በሚቀይሩበት ወቅት ደስተኞች መሆን ችለዋል። ስኬታማ ለመሆን አስተዋጽኦ የሚያበረክቱት ነገሮች የትኞቹ ናቸው? ቶሎ ለመላመድ የሚረዱ አራት መሠረታዊ ሥርዓቶችን ተመልከት።

የአንባቢያን ጥያቄዎች

በኢሳይያስ 60:1 ላይ የተጠቀሰችው “ሴት” ማን ነች? ‘የምትነሳው’ እና ‘ብርሃን የምታበራውስ’ እንዴት ነው?