የ2023-2024 የወረዳ ስብሰባ ፕሮግራም—የወረዳ የበላይ ተመልካች የሚገኝበት

‘ይሖዋን በጉጉት ተጠባበቁ!’

የወረዳ የበላይ ተመልካች የሚገኝበት የወረዳ ስብሰባ የጠዋትና የከሰዓት በኋላ ፕሮግራም።

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ልብ ብላችሁ አዳምጡ

በወረዳ ስብሰባው ላይ የእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ይብራራል።